Intergenerational Dialogue
ዶ/ር መላኩ ተገኝ በሶስተኛው የሴንሪስ በትውልዶች መካከል የሚደረግ ውይይት (Intergenerational Dialogue) ላይ ተገኝተው ካካፈሉን ነገሮች መካከል በጥቂቱ
“ያ እንቅስቃሴ በጣም ጠንካራ እና በጣም global impact ያለው ከመሆኑ የተነሳ በአንዳንድ አገሮች ትልቅ ለውጥ የመጣበት ነው”
“በጊዜው ጸረ-ኢምፔሪያሊስት የሆነ struggle እና አመለካከት ትግል በጣም ያደገበት ጊዜ ነበር. የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴም በዚህ የ 68ቱ አለም አቀፍ እንቅስቃሴ አካል ነበር። ምክንያቱም የዛን ጊዜ በአውሮፓ የኢትዮጵያ የተማሪዎች ማህበር ነበር፣ በአሜሪካ የኢትዮጵያ የተማሪዎች ማህበር ነበር፣ እዚህ ኢትዮጵያም ነበር እና በጣም connected ነበር ከአለም አቀፍ እንቅስቃሴዎች ጋ”
