የኢፌዲሪ ህገመንግስት ዙሪያ
ሃገራዊና ቀጠናዊ ትስስር ማዕከል ሴንሪስ በአራት ተከታታይ ዙር በ1995ቱ የኢፌዲሪ ህገመንግስት ዙሪያ ከተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡ የዘርፉ ምሁራን ተገናኝተው እንዲወያዩ አድርጓል።
#አወዛጋቢ የሚባሉት የህገመንግስቱ ክፍሎች የትኞቹ ናቸው?
#መፍትሄው ህገመንግስት ማሻሻል ነው ወይስ መቀየር?
#ህገመንግስቱን ማሻሻል ያስፈልጋል ከተባለስ መቼ እና እንዴት ይሻሻል?
በሚሉ ሀሳቦች ዙሪያ ጥልቅ ውይይት ተካሂዷል።በአራተተኛው ዙር የውይይት መድረክ ከተሳታፊዎች ከተነሱ ሃሳቦች መሀከል የተወሰኑትን እነሆ!
