በ1995ቱ የኢፌዲሪ ህገመንግስት ዙሪያ ከተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡ የዘርፉ ምሁራን ተገናኝተው እንዲወያዩ አድርጓል

ሃገራዊና ቀጠናዊ ትስስር ማዕከል ሴንሪስ በአራት ተከታታይ ዙር በ1995ቱ የኢፌዲሪ ህገመንግስት ዙሪያ ከተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡ የዘርፉ ምሁራን ተገናኝተው እንዲወያዩ አድርጓል።

#አወዛጋቢ የሚባሉት የህገመንግስቱ ክፍሎች የትኞቹ ናቸው?

#መፍትሄው ህገመንግስት ማሻሻል ነው ወይስ መቀየር?

#ህገመንግስቱን ማሻሻል ያስፈልጋል ከተባለስ መቼ እና እንዴት ይሻሻል?

በሚሉ ሀሳቦች ዙሪያ ጥልቅ ውይይት ተካሂዷል።በአራተተኛው ዙር የውይይት መድረክ ከተሳታፊዎች ከተነሱ ሃሳቦች መሀከል የተወሰኑትን እነሆ!

Similar Posts